አቶ ሙስጠፋና አቶ ሙሴ ብህ በድንበሯ ውጫሌ ከተማ ተወያዩ።

በዛሬው ዕለት በድንበሯ ከተማ ውጫሌ ላይ የሶማሌ ክልል ፕረዚዳንት አቶ ሙስጠፋና የሶማሊላንድ ረፓብልክ ፕረዚዳንት አቶ ሙሴ ብህ ተገናኝተው ተወያዩ።

ይህ ስብሰባ ሚስጥራዊ ስብሰባ ነበር ሁለቱ መሪዎች አቶ ሙስጠፋ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ለሶማሊላንድ ምንም ዓይነት ጥቅም አይሰጥም ይልቁንም ጉዳቱ ለሶማሊላንድና ለመላው ሶማሊያ ይሆናል።
ጠ/ም ዶር አቢይ አህመድ በአለፈው ሰምንት በአባገዳ በየነ ሰንበቶ የምማረው ልዑክ ወደ ሶማሊላንድ ረፓብልክ እንደነበር ይታወቃል የልዑካን አለማ የኦሮሚያ አመራሮች ፊለጎተችዎ ለኦሮሞ ነጋዴዎች ጥብቅ የንግድ ትስስር ለመፈጠርና ከዚህ በፈት ንግዱን የሕወሓት አመራሮችን ገመድ ለመበጣጠስ ነው።
አብዛኛው የጫትና የግብርና መረቶች ከኦሮሚያ ክልል ለሶማሊላንድ ስለምሄድ ከክንያ ሀገር ጋር ትስስር እንዳይፈጠር ለማድረግ ነው።
አቶ ሙስጠፋ አክለው ለሶማሊላንድ ፕረዚዳንት ሙሴ ብህ ከኦሮሚያ ክልል ጋር ያለቸውን ግንኘነት ሙሉ በሙሉ እንዲያቋርጡ መከሩ ምክንያቱም የኦሮሞ መንግስት በኛ ላይ የበለጠ ጉልበት የኖረችውል።
በተጨማሪም የኦሮሞ መንግስት ትልቁ ምኞታቸው የሶማሌላንድ ወደብ ለመጠቀም ነው።ወደቡን ተከትሎ ሀገርን በቀላሉ በኦሮሞ ቀኝ ግዛት ሥር ለማስገባት ነው።
በተመሳሳይ የኦሮሞ መንግስት ከባባድ የጦር መሳሪያ በሶማሊላንድ በበርበራ ወደቡ በኩል ለማስገባት ነው ስሉ አቶ ሙስጠፋ አስጠነቀቁ ምክያቱም ነው የለው ከኦሮሞ አመራሮች ጋር ስለ ተጋጨን መጠንቀቅ ያስፈልገናል።

አቶ ሙሴ ብህ የሶማሊላንድ ፕረዚዳንት ጉዳዩን በበጎ አስፈላጊ ሀሳብ ያለውን አድናቆት ተነገሩ በትክክል ሀሳባቸውን ገብቶኛል።
ሰብሰባው በጥሩ መግባባት ላይ ተጠናቀቀ የመጨረሻው ቃላትቸው የኢትዮጵያ መንግስት በመፈረከካስ ላይ ስለምትገኝ መጨናነቅ የለብንም።

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.