ዛሬ ለሚድያ በሰጡት መግለጫቸው ቃል በቃል ያሉት ነገር

ዛሬ ለሚድያ በሰጡት መግለጫቸው ቃል በቃል ያሉት ነገር ግን ተቆርጦ የቀረ የኦነግ ሊቀ መንበር ኦቦ ዳዉድ ኢብሳ ንግግር

“ፈንጅ ያለው በመንግስት እጅ ነው እንጂ እኛ ጋር አይደለም። ግን ስማችንን ለማጥፋት ብዙ ድራማዎች እየተሰሩብን ነው፤ ለምሳሌ የትላንትናውን ዓይነት ፍንዳታ በ44 ቦታዎች ላይ እንደሚደጋገም የተረጋገጠ መረጃ አለን።

ይሄ ኦነግ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ለመነጠል የሚደረግ ዘመቻ መቆም አለበት፤ መንግስት ራሱ ጦርነት እየከፈተብን ነው ያለው፣ ጦርነት ሲከፈትብን ደሞ እጃችንን ኣጣጥፈን አንጠብቅም እንከላከላለን እንጂ።”

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.