ሰበር ዜና!

በአሁኑ ሰዐት በሰላሌ አውራጃ ወረጃርሶ ወረዳ ገሩና ዋጁ አካባቢ #የሀገር መከላኪያ ሰራዊት ከኦነግ ታጣቂ ሽምቅ ሃይል ጋር በከባድ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ ውጊያ እያደረገ መሆኑ ከአካባቢው ተሰምቷል፡፡ የኦነግ ታጣቂ የአርሶ አደር ቤት በማቃጠል በንፁሓን ሰዎች ላይ ግድያ እየፈፀመ እንዳለ ነዋሪዎች ይናገራሉ የፀረ አንድነት አክራሪው ኦነግ የጥፋት ማሰራጫ ሚዲያ የሆነው #ONN በዛሬው ዕለት የመቀሌ ማሰራጫ ጣቢያ ተጨማሪ ቢሮ ከክልሉ ፕሬዝደንት ዶ/ር ደብረፂዮን እጅ ቁልፍ እንደተሰጠው ታውቋል፡፡ የሀገር መከላኪያ ሰራዊት የሀገር አድን ተልዕኮዉ በቁርጠኝነት እየተወጣ ሲሆን የኦነግን የሽብር ሰንሰለት እየበጣጠሰው ይገኛል፡፡
ስንታየው ቸኮል

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.