ከጌታቸው

ከጌታቸው አሰፋ በፊት አባ ቶርቤ ተያዘ?

ኦሮሞ ተለምኖ አንድ አይሆንም፤ኦሮሞ አንድ ነው! ይልቅ ያዙን ልቀቁን የሚሉ ግለሰቦችና ፓርቲዎች ህዝቡን እንዳያስጨርሱ ይጠንቀቁ፡፡ ህዝብ ከተጎዳ ማንም ከተጠያቂነት አያመልጥም፡፡ ኮዬ ፈጬም አንድነታችንን ይጎዳል ዝም በሉ አሉን፤ሞያሌ ስናነሳ አንድነታችንን ይጎዳል ይላሉ፤የወለጋን ጉዳይ ስናነሳ አንድነታችንን ይጎዳል ይላሉ፤ስለ ፊንፊኔ ስናነሳም አንድነታችንን ይጎዳል ይላሉ፤ ስለኦሮሚያ ፖሊስ ስናነሳም አንድነታችንን ይጎዳል ይላሉ…..የኦሮሞ ህዝብ 150 አመት ሲዋጋ አንድነቱን አላስነካም፡፡ ይልቅ ሆዳም ካድሬ የዘረፈውና የገደለው እንዳይወጣበት ጧትና ማታ መፎከሩን ያቁም፡፡ የኦሮሚያ ሌቦችና ነፍሰ ገዳዮች ለፍርድ እንዳይቀርቡ በየሳምንቱ ርዕስ ይሰጡናል፡፡ አሁንስ በዛ! መጨረሻችሁ አያምርም፡፡ ለህዝብ ከቆማችሁ በተግባር አሳዩን! ከአባ ቶርቤ በፊት ጌታቸው አሰፋ ይዛችሁ ለፍርድ የሚታቀርቡ መስሎን ነበር፡፡

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.